Anpnymous233
#business
እዚህ ሀገር ከሌሎች ሀገራት የአፍሪካን ጨምሮ በተለየ ለሀኪሞች የሚከፈለው ክፍያ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይባላል፤ መንስኤው ምንድን ነው?
Apr 26, 20252 engagements
እዚህ ሀገር ከሌሎች ሀገራት የአፍሪካን ጨምሮ በተለየ ለሀኪሞች የሚከፈለው ክፍያ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም ይባላል፤ መንስኤው ምንድን ነው?
Apr 26, 2025የመንግስት ትኩረት አለመስጠት ፣ ድህነት እና የዋጋ ንረት ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛሉ ሌሎች መንስኤዎች እንዳሉ ሆነው።
Apr 26, 2025ደህነት😁 ፖለቲከኛ ሁንና ያው እየገደልክ ትበላለህ😂
Apr 26, 2025