እውን አሏህ የፍቅር አምላክ ነውን? እስኪ ሙስሊሞቹ ይህቺን ጥያቄ መልሱልኝ በቁርአን ላይ ኢየሱስ እንዳልተገደለ እና በሱ ቦታ ሌላ ሰው አይሁዶች እንደገደሉት እሱንም ስጋው ሳይነካ ወደሰማይ እንደወሰደው ይናገራል። surah an nisa 4÷157 "And [for] their saying, 'Indeed, we have killed the Messiah, Jesus, the son of Mary.' And they did not kill him, nor did they crucify him; but [another] was made to resemble him to them. And indeed, those who differ over it are in doubt about it. They have no knowledge of it except the following of assumption. And they did not kill him, for certain." ለምን በኢየሱስ ፈንታ ሌላ ምንም ማያውቅ ንፁህ ሰው ተገደለ?💔 ወይንስ ከኢሳ መምጣት በፊት የነበረው አላህ እና ከመሀመድ ቡሀላ ያለው አላህ የተለያዩ ናቸው ማለት ነው? እስኪ "Reality"ውን ንገሩኝ ለቀና መልሳቹ አመሰግናለው😇
Apr 26, 2025የተገደለው ሰው ንፁህ ይሁን አይሁን ምን ማረጋገጫለህ?😂 አላህ ግን የፍቅር አምላክ መሆኑን በተደጋጋሚ በቁርዓን ገልጦልናል ለምሳሌ 👇 “ሽማግሌውንና ጐበዙን ቈንጆይቱንም ሕፃናቶቹንና ሴቶቹን ፈጽማችሁ ግደሉ፤ ነገር ግን ምልክቱ ወዳለበት ሰው ሁሉ አትቅረቡ፤ በመቅደሴም ጀምሩ አላቸው። በቤቱም አንጻር ባሉ ሽማግሌዎች ጀመሩ።” — ሕዝቅኤል 9፥6
Apr 26, 2025