Benate bihon min tadergalachihu? በ 2025 በ S.E ከተመረቅሁ በኋላ be 9ነኛው ወር በ IT Support at (specialized hospital) ስራ ጀመርኩ። ክፍያው ጥሩ ባይሆንም ስራው ተመችቶኝ ነበር ከአሪፍ ጓደኞቼ ጋረ.. በጣም የቆየ interview ያደረኩት በ System Admin ተደወለና ና ጀምር አሉኝ ስራ እየሰራሁና የምሰራበትንም ሲጠይቁኝ ነግሪያቸው እዚህ መጀመር ትችላለህ ቶሎ ጀምር አሉኝ እኔም positionu አሪፍ እና መላውም የተሻለ ሰለነበር ምክንያት ፈጥሬ ከIT Support job ለቀቅሁኝ, በአዲሱ position በጥሩ ሁኔታ መስራት ጀመረኩ አሪፍ ብቃት አሳየሁ፣ አበረታቱኝ ከዛ ግን 1 ወር ከ20 ቀን ሲሆነኝ ምክንያት አሳማኝ ባልሆነ ነገር ስራ ልቀቅ ተባልኩ እና የዚህን ወር + ተጨማሪ 1 ወር ደሞዝ ይከፈልሐል እና #leave ተባልኩ። ምክንያትቶች ሁሉ አሳማኝ አደሉም እንደውም የስራ ጫና ነበረብኝ almost all tasks. እኔም አማራጭ የለም እሺ አልኩ የወሩ ደሞዝ ገባልኝ የቀጣይ ወር ቀረ እኔ ደሞ የቀጣይም ወር ብር አሁን እንዲገባልኝ ጠየቅሁ ከዛ እሺም እምቢም አላሉኝም ስደውል አይነሳም ቢነሳም ከሰውጋ ነኝ ይባላል Text አይመለስም እኔደሞ ብሩን ፈለኩት ተበድሬም ጨማምሬ pc ስለሚያስፈልገኝ ገዝቼ ወደ ክፍለሀገር ቤተሰብጋ ለመሔድ ነበር b/c እዚህ ስራ ካልሰራሁ ወጭውን አልቻልኩትም እየሰራሁም ከብዶኛል ከጎኔ የሚያግዘኝ የለም እናም እስካሁን ብሩን ሊያስገቡልኝ ፈቃደኛ አደሉም,በሰላም የበፊት ስራዬን አስለቅቀውኝ የተጎዳሁት እኔ ነኝ Yemiredagn sew atahu Min timekrugnalachihu?
Sep 02, 2026Srawn stjemr yeteferaremkew paper kale... esun tetekmeh endemtkesachew mnamn asferarteh besrat email adrglachew(le sacs new). I know lawyer felgeh court hid eyalkuh aydelem. Gn zmblew kemeret tenestew mabarer atchlum mnamn bleh maygenagnm specifc work related law mention argeh formal honeh email laklachew... And also gudayun wede social media awetawalew bleh, temesasasay email wede tlalk influencers page yelak asmesleh screenshot argeh attach it to ur email… liferuh ychlalu yane…
Sep 03, 2026