እኔ ከእናንተ የተሻልኩ ሰው ባልሆንም ወጣቶች especially ከ14-25 ያላቹ ምክር ልምከራቹ 1.ብር ሰርታቹም ሆነ ሰው ሰጥቷቹ ልታገኙ ትችላላቹ ግን ነገ ላይ እንዳይቆጫቹ በፍፁም በማይረባ ነገር ላይ እንዳታጠፉ ለምሳሌ:በመጠጥ,በጫት,በሴት በቁማር,ውጪ በመብላት,ለትንሽ ትልቁ በማውጣት ውድ ውድ ብራንድ ልብስ እና ጫማ በመግዛት ለጓደኛ በመጋበዝ ለማይረባ እና ምክንያታዊ ባልሆነ ነገር እንዳታጠፉ እመኑኝ ነገ ላይ ይፀፀታቿል ይቆጫቿል 2.financially stable ወይም በራሳቹ የሚያስቆም የገቢ ምንጭ ላይ እስክትደርሱ ድረስ ከሴት ራቁ እኔም በዛ እድሜዬ ላይ ይሄንን ነገር አልረዳውም ነበር ግን ካለፈ በኋላ ነው የገባኝ trust me ሰአታቹን ጊዜያቹን እና ጉልበታቹን ነው የምጨርሱት ለ experience ምናልባት ወሬ ማውራት እና ጊዜያቹን እና ብራቹን ሳታጠፉ በ0 budget ፍቅረኛ መያዝ ከቻላቹ ያዙ ነገር ግን ራሳቹን ሳትችሉ ሴት ስር አትጠጉ እመኑኝ አሁን ላይገባቹ ይችላል ግን ወደፊት ትረዱታላቹ 3.ይሄ አንደኛ መሆን ነበረበት ግን ያው ባልለውም መሆኑ የታወቀ ነው ፈጣሪያቹን ያዙ ጥሎ የማይጥለውን ልጁን የማይጥለውን እግዚአብሔርን አጥብቃቹ ያዙ ፀልዩ ፁሙ ስገዱ ወየ እርሱ ቅረቡ ጭንቀታቹን ለሱ ተዉለት 4.ጊዜያቹን በአግባቡ ተጠቀሙ ዛሬ ላይ እንደቀልድ የምናሳልፋት 20 እና 30 ደቂቃ የነገ ህይወታችን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጣሪ ናት ስለዚ በሀሜት,በሶሻል ሚዲያ ወሬ ጃኒ ከሳች ልጅ ዳውድ ቀለደ ሴዶ ጮኸ ቤላ ተሳደበ ብቻ ብዙ ብዙ በማይረቡ ነገሮች ጊዜ እና እድሜያቹን አታባክኑ 5.ያለፈ ስህተታቹን እንደ መማሪያ እንጂ ተሰፋ መቁረጫ አታርጉት 6.ከፖርን እና ሴጋ ራቁ 7.ጓደኛ አታብዙ peer pressure ቀንሱ ሰው እንደቤቱ ነው የሚኖረው🙌
Sep 02, 2026🤣🤣
Sep 02, 2026