የሴት ጓአደኛ አልቺን የ6 አመት ታላቄ ናት ግን አብረን እንኖርም እኔ 26አመቴ ነው ከቤተሰብ ጋር ነው ምኖረው እሱአ ከኔ በፊት አንድ ልጅ አላት 33አመቱአ ነው በጣም እወዳታለሁ መልካም እና ደግ ሴት ናት አሁን ላይ ከኔ አርግዛለች የ3ወር እርጉዝ ናት ምን እደማደርግ ጨንቆኛል በዛ ላይ የተለያየ ሀይማኖት ነው ያለን እኔ በጣም ብዙ አላማ አለኝ ብዙ ማሳካት ምፍልጋቸው ነገሮች አሉ እና እኔም እሱአም ጥሮ ገቢ አለን ልጅ የማሳደግ ችግር የለብንም እና አሁን ላይ ምን ላድርግ ጨነቀኝ እስኪ ልምድ ያላቹ አምክሮኝ ወይም ሴቱች የሴትን የስነ ልቦና ስለምጣውቁ በቅንነት መልሱንድ
Sep 01, 2026Alama kalek be 6 amet kemtbeltk set ga lij kalat set ga be haymanot kematmesilk seta ga mn astegnak set tefto nw?
Sep 02, 2026(edited)