ሰላም ቤተሰብ ከአዲሱ የቴሌግራም Update ከመጣ በኋላ ሳልፈልግ Voice message/Audio እየወረደብኝ ነው ይህ ያጋጠመው ከአዲሱ update በኋላ ነው ደሞም Voice ብቻ እንጂ ሌላ video ሆነ ፋይሎች አይወርዱም ያለኝን setting ሁሉ አይቻለው የተበላሸም የለም ሁሉም እንደበፊቱ Auto download media OFF ነው። መጀመርያ Plus messenger ነበር ምጠቀመው እስቲ ከተሻለ ብዬ Official telegram ስጠቀም እሱም ያው ነው ከዛ አጥፍቼ ድጋሚ ከplaystore አወረድኩ አሁንም ያው ነው በTelegraph ም ሞከርኩ ያው ነው ከዛ እነሱን አጥፍቼ ከ2 ወር በፊት በነበረው የቴሌግራም version app አውርጄ ብጠቀምም አሁንም ያው ነው download ይሆናል ደሞም እኔ ጋር ብቻ እንጂ ሌሎች ጋር አልገጠማቸውም እንዲሁም ከዚህ በፊት እኔንም አልገጠመኝም ይሄ አዲሱ August 23 update ከመጣ ጀምሮ ነው እንዲህ የሆነብኝ እና የተበላሸ setting የለም፣ Auto downloadም ድሮም አሁንም OFF፣ ከተሻለ ብዬ ደሞ የተለያዩ የቴሌግራም አፖችን ሞክሬያለው፣File,video,photo አይወርድም ከVoice message/audio በቀር እና በየቀኑ ስገባ በዕለቱ ከተለያዩ ቻናሎች እና ግሩፖች የተላኩትን voice በሙሉ download እያደረገ data package እየጨረሰብኝ ነው ስለዚህ ምን ላድርግ! ለምን voice ብቻ ተለይቶ ይወርዳል ? አካውንቴ ላይ ችግር አለ ወይስ hack ተደርጎ ነው ? support እና Tg volunteers ጠይቄያለው አልመለሱልኝም የምታውቁ please🙏
Sep 01, 2026Yenem endeza new gra gebtognal
Sep 02, 2026