ሰላም ውድ ቤተሰቦች ከሚስቴ ጋር በዚ አመት ነበር የተጋባነው፣ እና ምን መሰላችሁ ፣እስካሁን ፅንስ ሊይዝላት አልቻለም፣ ብዙ ቦታ ፀበል ይዣት ሄጃለው፣ "የቡዳ መንፈስ" ከላይዋ ላይ ይለፈልፋል፣ ግን ሊወጣላት አልቻለም፣ (መጮህ ብቻ ሆነ) ግራ ግብት ነው ያለኝ፣ ያው ታውቃላቹ አንዳንድ አባቶች ሲበዛባቸው ይሰላቻሉ፣ እስቲ በዚ ፈተና ውስጥ ያለፋቹ ልምዳቹን አካፍሉኝ በማሪያም
Sep 01, 2026Maybe you’re infertile. Go get checked in an actual hospital rather than blaming your wife for a spirit that doesn’t allow her to reproduce.
Sep 01, 2026