ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ለፕሮቴስታንቶች ጥያቄ ላቅርብ . ብዙ ግዜ እናተ እየሱስ ይወዳችኋል፣እየሱስ ይወድሃል ወዘተ የመሳሰሉ ቃላትን ስትጠቀሙ እሰማለሁ እየሱስ የት ላይ ነው እወዳችኋለሁ ያለው የሚለውን በሌላ ቀን የምትመልሱልኝ ሁኖ እያለ ግን እናተም በስላሴ ስለምንታምኑ እየሱስ እኔን መውደዱን ለመቀበል ስሞክር በእግዚአብሔር ( አብ =አባት , ወልድ=እየሱስ ,መንፈስ ቅዱስ =ሰራፂ ) ትዕዛዝ የሞቱት ህፃናት ሳስብ እንደገና ማስመሰል ነው እንዴ እያልኩ እተወዋለሁ እስኪ ንገሩኝ እኒህ ህፃናት ምን ነበር ጥፋታቸው ?? ለእናተ በተናጥል የጠየቀሁት ብዙ ግዜ bible study እንደምታደርጉ ስለምሰማ ነው እናም እንዴት ነው ይሄን ስታነቡት ምን ይሰማችኋል ፣ የኔ ልጅ ቢሆንስ ኑሮ ብላችሁ አስባችሁስ ታውቁ ይሆን ? [29] እንዲህም ሆነ እኩለ ሌሊት ላይ ጌታ በግብጽ ምድር ያለውን በኩር ሁሉ፥ በዙፋን ከተቀመጠው ከፈርዖን በኩር ጀምሮ በእስር ቤት እስካሉት እስከ እስረኞች በኩር ድረስ፥ የከብቶችንም በኩር ሁሉ መታ። [30] ፈርዖን፥ አገልጋዮቹ ሁሉና ግብጽ ሁሉ በሌሊት ተነሡ፤ የሞተ የሌለበት ቤት አልነበረምና በግብጽ ምድር ታላቅ ልቅሶ ሆነ። (ኦሪት ዘፀአት 12:29-30 )
Apr 26, 2025Bible silezih tyake leyito ayaweram gin fetar lelijoch min ayinet fikir enalew bezih tikis mayet tichilalek. “ነገር ግን ኢየሱስ፦ ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና አለ፤” — ማቴዎስ 19፥14 Minim ye adam ye wursi hatyat binoribachewim ke fikiru ena mihiretu gar andilay mizan sikemetu anasa honew yitayalu bcoz Fikiru ena rihiraw ejig bzu silehone. Egna Protestantoch yidinalu bilen enamilen ye fikir enji chekagn fetar yelenim
Apr 26, 2025