አረ ወንድማቹ ላብድ ነው የምር 23 አመቴ ነው weekend ነው የምማረው ስራ የለኝም በቃ ቤት ነው የምውለው ሳምንቱን ሙሉ ምን አይነት ሙያ ልማር እስኪ skill ena course recommend አድርጉኝ ግን ከዛ በላይ ያስቸገረኝ mood swing ነው ማርያምን ባለፈው ሳምንት ደና ሆንና በዚኛው ሳምንት ራስን ማጥፋት መጨነቅ ተስፋ መቁረጥ ይሰማኛል አላቅም በቃ ደና ነበርኩኝ እኮ ተስፋ ነበረኝ future ጥሩ አስብና መልሼ ደግሞ ይከፋኛል ራስህን አጥፋ አጥፋ ይለኛል ከመጨነቄ ብዛት አዕምሮዬ ሊፈነዳ ይደርሳል መፍትሄው ምንድነው አረ እረዱኝ🙏😭😭😭?
Sep 01, 2026start day trading 😂 u will have something to worry about then.
Sep 01, 2026