ruhruh440
#other
አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ፈልጌ የቀበሌ መታወቂያዬ የሐዋሳ ነው expire አርጓል፣ ላሳድስ ስሔድም አቁመናል አሉ... any way እዚህ ማውጣት ምችልበት? plus ልደት ካርዴ authenticate መደረግ አለበት?
Sep 01, 20261 engagements
አስቸኳይ ፓስፖርት ለማውጣት ፈልጌ የቀበሌ መታወቂያዬ የሐዋሳ ነው expire አርጓል፣ ላሳድስ ስሔድም አቁመናል አሉ... any way እዚህ ማውጣት ምችልበት? plus ልደት ካርዴ authenticate መደረግ አለበት?
Sep 01, 20261. የድጋፍ ደብዳቤ የሚባል አለ። expire ካረገና አሁን የማይሰጡ ከሆነ ለፓስፖርት እንደሆነ ንገራቸው ይሰጣል። ግዴታ በሰሐ ነው። 2.Authentication ደግሞ የቀበሌዎቹን ሰዎች ጠይቃቸው ይነግሩሃል።
Sep 01, 2026