lavender731.5
#other
ሰላም! ሱቅ ሄጄ፣ ለልብስም ይሁን ለጫማ ለማንኛውም ነገር በዋጋ መከራከር በጣም ነው የሰለቸኝ። ነጋዴው ሁሉ ስግብግብ በመሆኑ የሚጠራው ዋጋ ከእጥፍ በላይ ነው ሚሆነው አብዛኛውን ጊዜ። ዋጋ የለጠፉ አሪፍ ልብስ እና ጫማ ያላቸው ሱቆች አሉ? በቃ አስጠላኝ የምር፣ ምታውቁት ቦታ ካለ?
Apr 26, 20256 engagements
ሰላም! ሱቅ ሄጄ፣ ለልብስም ይሁን ለጫማ ለማንኛውም ነገር በዋጋ መከራከር በጣም ነው የሰለቸኝ። ነጋዴው ሁሉ ስግብግብ በመሆኑ የሚጠራው ዋጋ ከእጥፍ በላይ ነው ሚሆነው አብዛኛውን ጊዜ። ዋጋ የለጠፉ አሪፍ ልብስ እና ጫማ ያላቸው ሱቆች አሉ? በቃ አስጠላኝ የምር፣ ምታውቁት ቦታ ካለ?
Apr 26, 2025አንተም ደፍረህ የጠሩትን ዋጋ 1/3ኛ ጥራ
Apr 26, 2025ከኔጋ ሂደህ ግዛ እኔ እከራከርልሀለሁ
Apr 26, 2025Er betam nw miastellaw wagawn lela bota kalawok yibeluhal Balefew ene ansola ligeza yenegeregn waga 2500 ene 800 setehut shetelegn esun rasu endetebelahu eyetesemagn nw yesetehut Waga tiktok lay check arge hid
Apr 27, 2025Sewu yigezal enga minbelawun atenal
Apr 29, 2025mn aynet eka new yefelekew?
Apr 26, 2025Contact me dear good quality with fair price @D_2127
Apr 26, 2025