ዴምለው171
#relationships
20M ከተከራይችን ልጅ ፍቅር ያዘኝ so የፍቅር ጥያቄ ባቀርብላት ሚሆን ይመስላቹሃል?ብዙ አውርተንም አናውቅም እኔም እሷም ዝምተኛ ነን እና እኔ አብዛኛውን ጊዜ ከቤት አልወጣም ስራዬ manual አይደለም እና የፍቅር ጥያቄ ባቀርብላት ሚሆን ይመስላቹሃል? ትውደድኝ አትውደደኝ ለኔ የፍቅር ስሜት ይኑራት አይኑራት even ለጓደኝነት ራሱ ምትመርጠኝ አይመስለኝም ማለት የልጅቷ typ ዱርዬ ወንድ ይመቻታል እኔ ደሞ አንገት ደፊ ነኝ😂 ስራውን ለቄስ በሉና እለፉት ግን ምን ትላላችሁ ግን?
Aug 31, 20268 engagements