ሰላም፣ እኔ የ25 ዓመት ሴት ነኝ። ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ሰንበት ትምህርት ቤት ገብቼም ሆነ አገልግዬ አላውቅም። አሁን ግን መማር፣ ከተቻለም አገልጋይ መሆን እፈልጋለሁ፤ ነገር ግን እንዴት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም። በተጨማሪም ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሥራ ስለሆንኩኝ ያለኝ ነፃ ቀን እሁድ ብቻ ነው። እባካችሁ ሐሳብ ስጡኝ።ሰላም፣ እኔ የ25 ዓመት ሴት ነኝ። ከልጅነቴ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ሰንበት ትምህርት ቤት ገብቼም ሆነ አገልግዬ አላውቅም። አሁን ግን መማር፣ ከተቻለም አገልጋይ መሆን እፈልጋለሁ፤ ነገር ግን እንዴት መጀመር እንዳለብኝ አላውቅም። በተጨማሪም ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሥራ ስለሆንኩኝ ያለኝ ነፃ ቀን እሁድ ብቻ ነው። እባካችሁ ሐሳብ ስጡኝ?
Aug 30, 2026ፒያሳ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጣም ጥሩ course program አላቸው ። እሑድ ብቻ ከሆነ የምትችዪው በ2 ሳምንት 1 ቀን እሑድ የምትማሪበት የርቀት መርሐግብር አላቸው። ያሉት ፈረቃዎች ከታች ያሉት ናቸው። ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ለአዲስ አመት ምዝገባ ይኖራቸዋል እና ሲደርስ ተመዝግበሽ መጀመር ትችያለሽ። እግዚአብሔር ያበርታሽ check their channel for announcements https://t.me/GeneteTsige
Aug 30, 2026