የማቴዎስ ወንጌል ላይ የዘር ሀረግ ሲፅፍ ዮሴፍን የዳዊት ዘር እንደሆነ ይናገራል እና ዮሴፍ ለጌታ ወላጅ አባቱ ሳይሆን ክርስቶስ በዮሴፍ በኩል እንዴት ነው ዘሩ ሊቆጠር የሚችለው? + ሉቃስ 3 ላይ ዮሴፍ የሄሊ ልጅ ይላል ማቴዎስ ላይ ደግሞ የያዕቆብ ይላል።
Aug 30, 2026ድንግል ማርያምም የዳዊት ዘር ናት so by blood jesus is a descendant of king david and by royal line demo ያው ያሳደገው ዮሴፍ ስለሆነ እሱም የዳዊት ዘር ስለሆነ የንግስና መብቱ የተጠበቀ ነው ማለት ነው
Aug 30, 2026