SharpHippo7614.5
#personal
ሰላም በጣም የምወዳት የረጅም ጊዜ ጓደኛ ነበረችኝ (just friends)። ከ elementary እስከ university አብረን ተምረናል በጓደኝነትም አብረን ቆይተናል። በጣም ነበር ቅርበታችን even ከኔ ሌላ እስከ uv ሌላ ጓደኛ አልነበራትም። እኔም ሁሉንም ነገር ለሷ ነበር የማወያያት። እሷም እንደዛው። ነገር ግን ከ 2 አመት በላይ ፍቅረኛ ነበራት እሷ ለኔ ግን ምንም ነገር አልነገረችኝም።ያውም ከልጁ ጋር አንድ ላይ ነበር የምንማረው። እና በጣም የሚደብር ስሜት ነው የተሰማኝ ሁለት አመት ሙሉ አብረው ነበሩ፣ብዙ ሰው ያውቅ ነበር except me እና እናንተ ብትሆኑ ምን ይሰማቹ ነበር ምን ትላላችሁ?
Apr 25, 20259 engagements