እንዴት ናችሁ Here is my problem ... የሆነች ልጅ. እንደ ልጅቷ አባባል ከኔ ፍቅር ይዟታል like couple of months እና ስልኬን ተቀብላ አወራችኝ እና የመጀመሪያ ቀን የተገናኘን ቀን ሳያት she is so pretty እና ይሄን በማድረጌ ብፀፀትም Kiss አደረኳት እና ደስ ብሏትም ነበር እና የፍቅር ጥያቄዋን ተቀበልኳት ... the thing is አብሪያት አልቀጥልም im broke በጣም financial ችጋራም ነኝ እና በሁለት እግሬ ሳልቆም relationship ሳስብ ውሀ ውስጥ የሰመጥቁ ያክል ነው የሚሰማኝ ... የልጅቷን ልብ ሰብሬ ሀጢያት ይሁንብኝ ወይስ እራሴን ላስጨንቅ ? ልጅቷን መሳሜ የተጠቀምኩባት ያክል እንዲሰማኝ እያደረገኝ ነው !
Apr 25, 2025Tell her about your financial status it's up to her to decide whether to stay with you or leave
Apr 25, 2025