FierceFlamingo6421.5
#health
ሰላም ቤተሰብ 👋 አንድ እናት አሉ በቅርቡ ኬሞቴራፒ (chemotherapy) የጀመሩ። ገርጂ አካባቢ ነው የሚኖሩት እና ተንከባካቢ ነርስ ያስፈልጋቸዋል። ነርስ ከሆናቹ ወይም የምታውቁ @b3kab አናግሩኝ። አመሰግናለሁ።
Apr 25, 20250 engagements

Apr 25, 2025