Hey guys I was just wondering. ሰው እንዴት ከባዶ ተነስቶ ሀብታም እንደሚሆን እና ብዙ ሰው ስጠይቅ ብዙ መንገዶች ይነግሩኛል. ግን ብዙዎቹ ለምን ይሄ ሁሉ ሀሳብ ይዘው ለምን ቍጭ እንደሚሉ ግራ ይገባኛል. እና እናንተ ከባዶ መነሳቱን ተውትና 10,000 ብር ቢናራችሁ በምንድነው invest የምታረጉት
Apr 25, 2025Ke bado belew ko 10000 yzeh
Apr 25, 2025