Anonmyous300.5
#religion
Selam ye AAE beteseboch. I wanted to ask something because it happens to me often. የወር አበባዬ እሁድ ቢጀምር ፤ ቀጣይ ሳምንት እሁድ 8ኛ ቀኔ ስለሆነ ወደ ቤተክርስቲያን መግባት እችላለሁ። ግን ደግሞ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ብፈልግ ከመቀበል 18 ሰዓት በፊት ገላዬን መታጠብ እንዳለብኝ ስለማውቅ፣ ቅዳሜ 6 ሰዓት ታጠብኩ። የቅዱስ ቁርባንን ህግ አሟልቻለሁ ግን ከወር አባዬ ንጹህ ምሆነው 7ተኛ ቀን (ቅዳሜ) ታጥቤ ሳይሆን እሁድ ጠዋት ታጥቤ ነው አይደል?
Aug 29, 20267 engagements