So guys is there anyone who converted to orthodox Christianity especially muslim huno what was your turning point im just curious as i am thinking of that (muslims please sit this one out im not looking for religious debate or for one group to discriminate against the other)
Aug 29, 2026በኔ እይታ አንድ ሰው ከኢስላም ወደ ክርስትና specially ወደ ኦርቶዶክስ ሊለወጥ የሚችለው ከእስልምና አስተምህሮ ርቆ በክርስቲያን ማህበረሰብ መሀል ሲያድግ ወይም ሲኖር በማህበረሰባዊ ግፊት ምክንያት ነው። አንድ የኢስላምን አስተምህሮ የተረዳ ሰው ከክርስትና በተለይ ከኦርቶዶክስ ክርስትና (i mean no offense) ጋር አመዛዝኖ ካየው በፍጹም ወደ ክርስትና ሊለወጥ አይችልም።
Aug 29, 2026