IKY49
#education
Matric ዘንድሮ ወስጄ 340 ብቻ ነው ያመጣሁት ግን ያው የተማርኩት አነስተኛ ከተማ ውስጥ ነው ከ 600+ ተማሪ 12 (12ቱ ደቀመዛሙርት 💀) ነው ያለፈው። አዲስ አበባ ውስጥ ወይም አዳማ ያለ ግቢ የት ሊገባ ችላለሁ? እና ምንምን አማራጮች አሉ? እና በፈተና ካለሆነም ስንተኛ ላይ ምመላው ሊደርሰኝ ይችላል?
Aug 29, 20268 engagements
Matric ዘንድሮ ወስጄ 340 ብቻ ነው ያመጣሁት ግን ያው የተማርኩት አነስተኛ ከተማ ውስጥ ነው ከ 600+ ተማሪ 12 (12ቱ ደቀመዛሙርት 💀) ነው ያለፈው። አዲስ አበባ ውስጥ ወይም አዳማ ያለ ግቢ የት ሊገባ ችላለሁ? እና ምንምን አማራጮች አሉ? እና በፈተና ካለሆነም ስንተኛ ላይ ምመላው ሊደርሰኝ ይችላል?
Aug 29, 2026You can join any campus you want አዲስ ብቻ departement ያስቸግራል ከዛ ውጪ freshman አሪፍ grade ካለህ የፈለከውን ፊልድ መግባት ትችላለህ
Aug 29, 2026Civil service alawkm jimma ina hawassa gin 300 nw bro
Aug 29, 2026