How does anyone repent after sinning. without a confession father?
Apr 25, 2025ሙስሊም ከሆንክ የንስሐ አባት አያስፈልግህም። ካልሆንክ ግን መጀመሪያ ባላጠፋኀው ጥፋት አጥፍተሃል ተብለህ ወንጀለኛ ተደርገሃል። ከዚያ ያላጠፋኀውን ጥፋት ልጄን በመግደል ምሬሃለሁ ይልና ላላጠፋኀው ጥፋት ሶስተኛ ወገን ይገድልልሃል። ከዚያ ተምረሃል ይባላል። ግን ገና አላበቃም። 🙂 ከዚህ ሁሉ ድራማ በኋላ እንደገና ብታጠፋ ለራስህ ማስታወስ የሚሰቀጥጥህን ወንጀልህን ለጌታህ ብቻ ደብቀህ ይቅርታ መለመን ሲገባህ እንደገና ምንም ለማይመለከተው ሶስተኛ ደላላ ወገን ያን ሰቅጣጭ ወንጀልህን ትናዘዛለህ። ከዚያ ምህረት ይሰጥሃል። ይህን ጨዋታ ትተህ ስለም ሐቢቢ። ከምድራዊው ጭንቀት እና ከሰማያዊው ቅጣት ትድናለህ።
Apr 25, 2025