Mitu_2486.5
#other
አለማዊ ሴት ግንኙነት ሳታደርግ ለረጅም አመታት ብትቆይ ምናይነት የባህሪ መቀያየር ሊታይባት ይችላል? መፍትሄውስ?
Aug 28, 202614 engagements
አለማዊ ሴት ግንኙነት ሳታደርግ ለረጅም አመታት ብትቆይ ምናይነት የባህሪ መቀያየር ሊታይባት ይችላል? መፍትሄውስ?
Aug 28, 2026@FetariYmesgennn........maybe ምንም ነገር ለውስጣችን ጥሩ ስሜት ካልሰጠ የማይቀር ነው ..ለበለጠ መረጃ username lay check adrgign
Aug 28, 2026የባህሪ መቀያየር በአንድ or በተደራሬቢ ክስተት ሊፈጠር ይችላል የጠየቅሽው ጥያቄ ከነዚህ መሀል አንዱ ሊሆን or ላይሆን ይችላል
Aug 28, 2026ግን ትልቅ ተጽዕኖ ይኖረዋል?
Aug 28, 2026መቼም በህይወት እስካለች ድረስ ምንም ስሜት ካልፈጠረባት ትለምደውና በዚሁ እስከ መጨረሻው ልትቀጥል ትችላለች 🤔
Aug 28, 2026ብዙ ሰው ሲል የምሰማው ነገር አለ ለረጅም ጊዜ ከቆዩ መነጫነጭ ቁጡነት ምንም ነገር የማያስደስታቸው ብቻ አስቸጋሪ አይነት ሰዎች ይሆናሉ ይባላል። እና ከጊዜ በኋላ ባህሪ ሲቀያየር ምክንያቱ ይሄ ነው ወይስ በተለምዶ ሰዎች የሚሉት ነገር ነው?
Aug 28, 2026(edited)ተፈጥሮአዊ ነገር ነው ስሜቷ ካስጨነቃትና ሳታደርግ ከቀረች መረበሽ or ድብርት ሊሰማት ይችላል
Aug 28, 2026ለጊዜው የሚሰማትን ስሜት አይደለምኮ የኔ ጥያቄ . . . ለምሳሌ 10 አመት ወይም ከዛ በላይ ብትቆይ ባህሪዋ ላይ ተጽኖ ይኖረዋል ወይ
Aug 28, 2026Depression
Aug 30, 2026Memotsh new beftnet wede sra
Aug 28, 2026