ሰላም እንዴት ናቹ ብዙ ጊዜ ፕሮቴስታንት ለኦርቶዶክስ ጥያቄ አቅርቦ ይከራከራል እንጂ ኦርቶዶክስ ለፕሮቴስታንት አያቀርብም። የፕሮቴስታንት አስተምሮ ስህተት መሆኑን የምናቀው በምንድነው? ኦርቶዶክሶች ለፕሮቴስታንት መቅረብ አለበት የምትሉት መሰረታዊ የሆኑ ወሳኝ ወሳኝ ጥያቄ ንገሩኝ
Aug 28, 2026The Church, Melja, Veneration of Saints, Emebetachn Kidist Dengel Mariam, Negere Dehenet, Trinity, Holy Communion n Neseha n many more sehetet alebet gn ene yemastawesew enezi ngrochn nw
Aug 28, 2026