#religion
ሰው በተረዳበት በዚያ ይመላለስ yemil hasab yalew verse Bible lay yetu ga nw yalew?
Apr 24, 20254 engagements
ሰው በተረዳበት በዚያ ይመላለስ yemil hasab yalew verse Bible lay yetu ga nw yalew?
Apr 24, 2025“ሆኖም በደረስንበት በዚያ እንመላለስ።” — ፊልጵስዩስ 3፥16
Apr 25, 2025Yeeees...thanks😊
Apr 25, 2025“ብቻ ለእያንዳንዱ እግዚአብሔር እንደ ከፈለለት እያንዳንዱም እግዚአብሔር እንደ ጠራው እንዲሁ ይመላለስ። እንዲሁም በአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እደነግጋለሁ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥17 ይሄን ነው? https://t.me/mere_protestantism/101 https://t.me/mere_protestantism/101
Apr 25, 2025ፊሊ 3:16 lay yalewn nw
Apr 25, 2025