Tyake le muslimoch. 1. Alah mn yahl new miwedachu? (fkrun gletsut esti endi endi yhe yhe slehone ejg betam egna ftretochun ywedenal eyalachu) 2. Fkruns bemn geletelachu 3. Enantes fkrun bemn melku new mtmelsut. Just eslamawi mels bcha bemestet tebaberugn. 😉
Apr 24, 20251, እናት ልጇን ከምትወደው በላይ !!! 2, ፍቅሩን የገለፀው ደግሞ በይቅርታ በማሕርታ ነው ። ۞ قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا ۚ إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡(39:53) إِلَّا الَّذِينَ تَابُوا وَأَصْلَحُوا وَبَيَّنُوا فَأُولَٰئِكَ أَتُوبُ عَلَيْهِمْ ۚ وَأَنَا التَّوَّابُ الرَّحِيمُ እነዚያ (ከመደበቅ) የተጸጸቱና (ሥራቸውን) ያሳመሩም (የደበቁትን) የገለጹም ብቻ ሲቀሩ፡፡ እነዚህም በነሱ ላይ (ጸጸታቸውን) እቀበላለሁ፤ እኔም ጸጸትን በጣም ተቀባይ አዛኙ ነኝ፡፡(2:160) 3, ፍቅሩን የምንመልስለት ያዘዘን በመታዘዝ ፣ ለእሱ የሚገቡትን ባህሪያት በመስጠት ፣ከእሱ ውጭ ሌላን አካል ባለማስገባት !!
Apr 25, 2025