"መማለድ" ሚለውን ሃሳብ እንዴት ነው ምትረዱት? I think እሱ ላይ ስላልተግባባን መሰለኝ ብዙ ማንግባባው:: እና ማርያም ትማልዳለች ስትሉ መማለድ ውስጥ ያሉትን ነገሮች አስረዱኝ:: NB: ከየትኛውም ወገን ሁኑ discussion ብቻ ነው ምፈልገው ክርክር አደለም ‼️ ከተስማማን ተስማማን ካልተስማማን ደግሞ we will agree to disagree በቃ
Apr 24, 2025I think መማለድ ማለት መለመን መጠየቅ ምልጃ ደግሞ ስለ አንድ ሰው ልላዉ ስጠይቅ ሲለምን ለምሳሌ ቅድስት ድንግል ማሪያም ለ አንተ ለ ልጁዋ ለ ፈጣሪዋ ክርስቶስ ምህረት እንዲያደርግልክ ብትለምን እየ ነው ምልጃ በ አጭሩ
Apr 25, 2025