Anonymous
#religion
ሰላም እኔ ምለው ፀበል እየተጠመቅ ሕልመ ሌሊት አይተህ ጧት ሻወር ወስደክ ፀበሉን መጠመቅ ትችላለህ ወይስ አትችልም?
Aug 27, 202610 engagements
ሰላም እኔ ምለው ፀበል እየተጠመቅ ሕልመ ሌሊት አይተህ ጧት ሻወር ወስደክ ፀበሉን መጠመቅ ትችላለህ ወይስ አትችልም?
Aug 27, 2026ኦሪት ዘፀአት ላይ ህልመ ለሊት የመታው ሰው ሰውነቱን እና የዘር ፍሬው የነካውን ጨርቅ ይጠብ ፀሀይ እስክትጠልቅም ድረስ እርኩስ ነው ይላል ያ ማለት ያን ዕለት ስጋና ደሙን አይቀበልም ወደ ቤተመቅደስ አይገባም ፀበልም አይጠመቅም በነጋታው ግን ይችላል
Aug 27, 2026ሕልመ ሌሊት min malet new gin bizu bota eyesemahut gin trgumun mawek alchakum
Aug 27, 2026