#personal
ግን እኔ best frind አይኖረኝም ለምን እንደሆነ አላውቅም ማለት መጣ ሄድ መጣ ሄድ ሚሉ ጀለሰች ነው ያሉኝ ያም ሆኖ ግን የኔ ምለው ሰው የለም ለምን እንደሆነ አላውቅም ማለት በጣም ብዙ ሰ ዎችን አይቻለው ለጥቅማቸው ሲሉ ይቀርቡኛል ጥቅም ሲቀር በዛው የቀራሉ የኔ ሚባል ሰው በዚ ዘመን ቀረ ማለት ነው እስኪ አስረዱኝ
Aug 26, 20268 engagements
ግን እኔ best frind አይኖረኝም ለምን እንደሆነ አላውቅም ማለት መጣ ሄድ መጣ ሄድ ሚሉ ጀለሰች ነው ያሉኝ ያም ሆኖ ግን የኔ ምለው ሰው የለም ለምን እንደሆነ አላውቅም ማለት በጣም ብዙ ሰ ዎችን አይቻለው ለጥቅማቸው ሲሉ ይቀርቡኛል ጥቅም ሲቀር በዛው የቀራሉ የኔ ሚባል ሰው በዚ ዘመን ቀረ ማለት ነው እስኪ አስረዱኝ
Aug 26, 2026It might be possible that you're just a dick to everyone and nobody really likes you enough to have a long lasting relationship with you
Aug 27, 2026Antes tekem felagi aydelehem weyes neh? Mejemeria ene mn ayenet sew egne malet melekam nw hulum lelawen eyekesese rasun ende netsu yayal yehe nw zemenu
Aug 27, 2026