ከሃይስኩል ጀምሮ እንተዋወቃለን crush አለብኝ አልነገርኳትም ግን ታቃለችafter entrance result እሷ አልፋ እኔ ደግሞ በሬሜዲያል አንድ ግቢ ተመደብን we always chat ግቢ ከገባን በኋላ አልፎአልፎ ተገናኝተን walk እናደርጋለን ግቢ በገባን በወሩ አከባቢ ኮንስርት አብራኝ መሄድ ከፈለገች ጠየኳት እንደማይመቻት ነበር የነገረችኝ ክዛ ቀስ አርጋ በሙድ እንደ ጓደኛ እንደምታየኝ መንግር እኔም ቀስበቀስ እራሴን ማራቅ ጀመርኩ ግን እሷ ሰበብ እየፈለገችtext ታደርጋለች ያ አመት አለፈfreshmanገባሁ በዚአመት ግንflirty የሆኑtext ትልካለች እኔም በሼም አወራት ነበር በሷ ጉትግታ በተደጋጋሚ መገናኘት ጀመርን በየቀኑ ትደውልልኛለች እንድ ቀን በድንገት እንደምትወኝ ነገረችኝ አልጠበኩም ነበር እኔም እንደምወዳት ነገርኳት ፍቅር ጀመርን በፍቅርም ወደ ሶስት አመት አሳለፍን በነዚህ ዓመታት በየቀኑ ትደውልልኛለች አንድ ቀን እንኳን ድምፄን ሳትሰማ ማለፍ አትችልም ከምጠብቀው በላይ ፍቅር ሰታኛለች ባለፈውgallerywanእያየሁ በኮንሰርቱ የተነሳችውን ፎቶ አየሁ ጓደኛዋ እና ወንድ አብሮአት ነበር ምንም እንዳላየ ሆኜ መለስኩ ለጓደኛዬ ነገርኩት እሱም የእሷን ጓደኛ ስለሚግባባ በወሬ መሃል ስለኮንሰርቱ ጠይቋት ልጁGcአንደነበርና ከሱ ጋር እንደምትሄድ ነግራቸው አብረው እንደተዝናኑና ከ ልጁ ጋርም relationshipእንደጀመሩ ነገረችው ይሄን ሳውቅ በጣም ነበር የከፋኝ ከማንም በላይ ትወደኛለች ብዬ በማስባትsecond choiseነበርኩ ከፋኝ ደውዬ መለያየት እንደምፈልግ ነገርኳት እያለቀሰች ይቅርታ እንዳረግላት ያ ያለፈ እንደሆነና እንደምትወደኝ ነገረችኝ ዘጋሁት ብዙ textልካለች ግን አላይየሁትም ጓደኛዬ እካብደ እያስለቀስካት ነው አለኝ እያካበድኩ ነው
Aug 26, 2026No lek neh eyakabedk adelem. Revenge kefelek kekat ena lash bel. Even better ke lela chick ga honeh btayh mnamn gn if your inner persona doesn't want that, just leave her nd never talk to her again.
Aug 26, 2026