በጣም ስለገረመኝ ብቻ እንጂ ማንንም መውቀስ አልፈልግም ምን ሆነ መሰላቹ 22 አመቴ ነው አብሮ አደግ ጓደኛ አለኝ እና እኔ ከውጪ ቤተሰብ ብር ይልክልኛል ቤት አስተዳድራለው እና የሆነ ንብረት ገዛለው ከዛ ከሚተራርፍ ብር ላይ ጓደኛዬን እጋብዘዋለው ብር ስለሚቸግረው እሰጠዋለሁ እና እኔም እሱም ስራ አልነበረንም አብረን ነበር የምንውለው ከዛ ከጥቂት ጊዜ በፊት የሆነ ስራ አገኘ እኔ ደግሞ እንድሮው ብር ማውጣት አቆምኩ እና 2 ወይም 3 ጊዜ ይጋብዘኝ ነበረ ስራው ለኔ አይሆንም የሱ አይነት ችሎታ የለኝም ግን በቃ completely ከኔ መራቅ ጀመረ ጥሩ ብር ይሰራል ጀለሶች ምናምን ቀየረ ለኔ በጭራሽ በጭራሽ መደወል አቆመ በፊት በቀን 2 ሶስቴ የሚደውል ልጅ ዘጋኝ ዘጋኝ በእውነት ምንም አይነት የሚያስቀይም ነገር አላረኩትም እንደው ቢኖር እንኳን ፊት ለፊት ነበር የምነጋገረው ለምን ግን እንደዚ መሆን አስፈለገ guys እስኪ ንገሩኝ??
Aug 26, 2026ታሞ የተነሳ ፈጣሪውን ረሳ! ይባል የለ ሰው እንደዚህ ነው አትገረም ትንሽ ካጣ ደሞ ይመለሳል እድሜህ ገና ስለሆነ እንኳን በጊዜ ነቃህ ከኋላ ነበር የሚወጋህ
Aug 26, 2026