ማይተኛ ጠባቂ ዓይን ሁልጊዜ በኛ ላይ አለ! ትላንት ጠዋት 22 ወደሚገኘው የመሬት ልማት ቢሮ ጉዳይ ለማስፈጸም መሄድ ነበረብኝ.በሃሳቤ አካውንቴ ውስጥ 100 ብር ስላለ በሱ እሄዳለሁ ብዬ አቅጄ ነበር. ግን ATM ስሞክር ምንም ብር አልነበረውም. ግራ ገብቶኝ ቦርሳዬን ስፈትሽ የተቀዳደዱ 20 ብር አገኘሁ. እስከ መገናኛ ድረስ በነበረኝ 20 ብር የቀረውን መንገድ በእግሬ ተጓዝኩ. የመሬት ልማት ቢሮ ደርሼ ጉዳዬን ጨረስኩ.ቀጥሎ ወደ ስራ ቦታዬ መሄድ ነበረብኝ፤ ነገር ግን ለትራንስፖርት አልነበረኝም. ከማንም መበደርም አልችልም ነበር.ፍጹም ግራ ገብቶኝ ቁጭ ብዬ ብዙ አሰብኩ. በመጨረሻም አይኔን ጨፍኜ ታክሲ ውስጥ ለመግባትና ረዳቱን ብር የለኝም ለማለት ወሰንኩና ተነሳሁ. ነገር ግን ጥቂት እንደተራመድኩ መንገድ ላይ የወደቀ 200 ብር አገኘሁ. ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው... ያ የገጠመኝ ነገር እንዲሁ እንዲሁ የመጣ አጋጣሚ ወይስ እኛ ባናየውም እኛን የሚያየን.አንድ ታላቅ ኃይል አለ ?
Aug 25, 2026እኔም የህነ ጊዜ እናቴ መነሀሪያ እየጠበቀችኝ ነበር እኔ ከግቢ ወጥቼ ቴሌብር ብር መሳፈሪያ ለማውጣት ብፈልግ አጣሁ በነበረኝ 20ብር እስከመነሀሪያ 2taksi nw so andun be 20birr lemtana eza telebirr awetalehu beye metahu then ezam befelg befelg 1yelem maryamn mother demo eka aleblagn wedekflehager bezaw lethed nbr esua tedewlalech dershalehu eyalku gra gebagn beegr lehid beye beka tesfa korche sehed andu bale bajaj meneharia neh alegn awo gn cash yelegnm alkut wuy le 10birr na eshegnkalehu belo benetsa wesedegn maryamn ay emebete eyalku deresku enem
Aug 25, 2026