Ma_Daisy51.5
#relationships
Hi families አንድ ሴት ልጅ ቀድማ ለወንድ ስሜቷን በመናገሯ ለወደፊቱ አብረው ቢሆኑ እንኳን ከወንድ ልጅ perspective አንጻር እንዲንቃት አያደርገውም ብላቹ ታስባላቹ? በአስተያየቱ ብቻ ወዶኛል ማለትስ ይቻላል? ስሜቱን ላይናገር የሚችለውስ በምን በምን ምክንያት ሊሆን ይችላል?
Aug 24, 20263 engagements
Hi families አንድ ሴት ልጅ ቀድማ ለወንድ ስሜቷን በመናገሯ ለወደፊቱ አብረው ቢሆኑ እንኳን ከወንድ ልጅ perspective አንጻር እንዲንቃት አያደርገውም ብላቹ ታስባላቹ? በአስተያየቱ ብቻ ወዶኛል ማለትስ ይቻላል? ስሜቱን ላይናገር የሚችለውስ በምን በምን ምክንያት ሊሆን ይችላል?
Aug 24, 2026Lemayhon sw confess madreg will lead to that or even something worse... its better to get to know the person first, be a good judge of character
Aug 24, 2026ስሜትሽን ብትነግሪው ችግር የለም ተፈጥሮ ነው። ስሜትሽን መናገርሽ ግን ነገሩ ወደ ቁምነገር ያመራል ብለሽ እርግጠኛ እንዳትሆኚ። በግሌ እንደ አንድ ወንድ ማገባትን ሴት እኔ የጠየኳትን እንጂ እሷ የጠየቀችኝን አይደለም። ግን ሁሉም ወንድ እንደኔ ላይሆን ይችላል ሞክሪ
Aug 25, 2026some times set lij kedma smetuwan kekeletsechi endefelegechi lemehon tinshi ykebdatal , mekbet , smetuwan erasuwam mehon achilm , b/c yigemitatal ,+ demo wend lij lefto yagengewu neger sihon nw ,leza nege kibrm tinikakem minorewu
Aug 24, 2026