#education
ሰላም ሰዎች ሪሚዲያ ትምህርት በግል ኮሌጅ ተምራችሁ የምታውቁ ካላቹ ፈተናው እንዴት ነው ዩንቨርስቲ ነው የምንፈተነው? እዛ ያሳድሩናል? ምታውቁትን መረጃ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Apr 24, 20252 engagements
ሰላም ሰዎች ሪሚዲያ ትምህርት በግል ኮሌጅ ተምራችሁ የምታውቁ ካላቹ ፈተናው እንዴት ነው ዩንቨርስቲ ነው የምንፈተነው? እዛ ያሳድሩናል? ምታውቁትን መረጃ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Apr 24, 2025Ofc yemengist university new emitifetenew but eyetemelalesk new emitifetenew enam online new
Apr 24, 2025Awo degmo talfalachihu feta belu gn anbib bechalkew
Apr 24, 2025