Selam sewoch Erdatachu yasfelgegnal ከወራት በላይ በማላውቀው አካውንት በተደጋጋሚ ማስፈራሪያ እየደረሰኝ ነው። እና ከማስፈራሪያዎቹ ለማየት እንደቻልኩት የሚልኩልኝ ሴቶች ናቸው እና እነርሱ እንደሚሉት እኔ የእነርሱን ፍቅረኛ ምናምን እየቀማሁባቸው እንደሆነ ነው። ግን እኔ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አንድም የወንድ ጓደኛ የለኝም ኑሮዬ ከቤት ወደ ስራ ነው የሚልኩልኝ ሰዎች ከ ቤተክርስቲያን እንደሆነ አውቂያለህ እና አሁን ደግሞ እናስወጋሻለን እናስደበድብሻለን እያሉ እየዛቱብኝ ነው። ፖሊስ ጣብያም እንዳልሄድ ማንነታቸውን አላውቅም እና ምን ይሻለኛል እኔ ለ ራሴ ከህይወቴ ጋር እየታገልኩ ነው እዚህ ጋር ደግሞ ምንም በማላውቀው ነገር እያስፈራሩኝ ነው። እስቲ አካውንታቸውን ማውጣት ወይም ስለልቸው የማገኝበት መንገድ ካለ የሚረዳኝ እፈልጋለሁ ወይም ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገሩኝ ግራ ገባኝ🙏🙏🙏
Aug 24, 2026Contact me i might be able to support you
Aug 24, 2026