Fikreab16.5
#education#health
ሠላም እንዴት ናችሁ🙌 Doctor of medicine ጨርሼ በአንዱ ዘርፍ specialize የማረግ ፍላጎት ነበረኝ (specially neurosurgery) አሁን ላይ በ ዲፕሎማ pharmacy ጨርሼ ሥራ እየፈለኩ ነው እና ከብዙ ሰዎች እነኚህን አማራጭ አግኝቼ ነበር ✅1ኛ. ቀጥታ ዲግሪ መቀጠል 🔴የትኛው ፕሮግራም ይሻላል pharmacy, nurse ወይስ radiology? ከአመት አንጻር እና ከትምህርቱም ክብደት አንጻር የቱ ይሻላል እና ሌላ degree ምታውቁት የተሻለም ካለ ጠቁሙኝ ✅2ኛ. በዚህ druggist/ዲፕሎማ pharmacist 1 ዓ መትራ ልምድ ካለህ በ Post graduate program Phgn armacy ለ 3ዓመት መማር ትችላለህም ተብያለው 🔴ግን የትኛው ተቋም እንደሚሰጥ, ምን ጥቅም እና disadvantage እንዳለው አላቅም ✅3ኛ. Part-time እየሰራህ የመንግስት ለመማር ሞክር ያለኝም አለ 🔴ግን የትኛው የመንግስት ተቋም እንደሚሰጥ ግልጽ አላረጉልኝም እና እስቲ ምታውቁትን የተሻለ አማራጭ ካለ ንገሩኝ
Aug 23, 20262 engagements