እዚህ ግሩፕ ላይ መምህር አለ? እኔ 7 እና 8 ሒሳብ ነውማስተምረው። fresh teacher. ልጠይቅ የፈለኩት ስታስተምሩ ምን ያህል ስህተት ትፈፅማላቹ? እና ስትሳሳቱ ምን ይሰማችኋል? ተማሪ በነበራችሁበት ጊዜ መምህር ምን ያህል ሲሳት አያችሁ? ምንስ ተሰምቷችሁ ያቃል?
Apr 23, 2025መምህር አይደለሁም ዶክተር ነኝ። ተከታዪቼን ለማስረዳት በምሞክርበት ሰዓት የሚገጥመኝ ነገር ስለሆነ ነው። ዋናው ነገር መሳሳትህ ሳይሆን ስህተት መስራትህን ማወቅ መቻልህ ነው። ታስተካክለዋለህ ምንም ቢሆን። ያ ደግሞ ገራሚ መምህር እንድትሆን ያስችልሀል።
Apr 24, 2025