ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ አንድ ጥያቄ መልሱልኝ እስኪ ወንድ ነኝ 25 አመቴ ነው እና ብዙ ጊዜ ዝም እላለሁ ሰምቼ እራሱ አንዳንዴ አልመልስም ቀልድ መቀለድ አልችልም ከሰው ጋር መግባባት አልችልም እና ብዙ ሰዎች ዘገምት ይሉኛል እኔም ዝምታው እየባሰብኝ መጣ ከሰው መገናኘት አስጠላኝ ሰዎች እንዲሁ አይተውኝ የሚጠሉኝ ሰው ነኝ እራሴን እየጠላሁ ነው በጣም እጨናነቃለሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል በዚህ አይነት ሕይወት ያለፋችሁ ያላችሁ አማክሩኝ እባካችሁ
Aug 23, 2026Sew yeminegrihin sayhon, ante wistih mn endemifelig mawek alebih bemejemriya dereja. Yemir socialize madreg tifeligaleh weys sewu yalehin new yemitadergew? yemir socialize madreg yemitifelig kehone enezihin mokir 1, film mayet Arif new, characterochu interact siyadergu, siyaweru sitay aimiroh training yagegnal be socialization. 2, metshaf manbeb, both fictional and non fictional, communication skills tagegnibehtaleh. 3, online ke sewoch gar chat adrig, even online games wist chat madreg Arif new
Aug 23, 2026