Jo_naz159.5
#relationships
ሰላም ጋይስ ምታቁት ፖርክ አ.አ ዉስጥ ንገሩኝ እስኪ ከእጮኛዬ ጋር እሁድ ለት ልሄድበት የምችለዉ። በተለይ አዲሱ ገበያ ፣ ፒያሳ ፣ አራት ኪሎ እና መገናኛ interval ዉስጥ ያለ ቢሆን ተመራጭ ነዉ። ሌላም ቦታ ቢሆን ችግር የለዉም።
Apr 23, 20252 engagements
ሰላም ጋይስ ምታቁት ፖርክ አ.አ ዉስጥ ንገሩኝ እስኪ ከእጮኛዬ ጋር እሁድ ለት ልሄድበት የምችለዉ። በተለይ አዲሱ ገበያ ፣ ፒያሳ ፣ አራት ኪሎ እና መገናኛ interval ዉስጥ ያለ ቢሆን ተመራጭ ነዉ። ሌላም ቦታ ቢሆን ችግር የለዉም።
Apr 23, 2025Green ngr mimechat ke hone gulele etswat maekl the best I recommended
Apr 24, 2025FRIENDSHIP NUMBER 2 IS GOOD SPOT ( ALSO DON'T FORGET TO STAY TILL THE FOUNTAIN ART STARTS)
Apr 24, 2025