Sich90
#society
ሰላም እንደምን አላቹ? አረብ ሀገራት በነፃ ልከው ከደሞዝ ላይ ብር እየቀነሱ የሚልኩ አሉ ሲባል ሰምቼ ነበር! እባካቹ እንደዚህ አይነት ሙያ ውስጥ ያላቹ ወይም ስለጉዳዩ የሰማቹት ማነኛውም ነገር ካለ ንገሩኝ!😥
Apr 23, 20252 engagements
ሰላም እንደምን አላቹ? አረብ ሀገራት በነፃ ልከው ከደሞዝ ላይ ብር እየቀነሱ የሚልኩ አሉ ሲባል ሰምቼ ነበር! እባካቹ እንደዚህ አይነት ሙያ ውስጥ ያላቹ ወይም ስለጉዳዩ የሰማቹት ማነኛውም ነገር ካለ ንገሩኝ!😥
Apr 23, 2025Ene enkuan alhedkum gn my fam ye hedch alech ena lk nw yewesdalu be agency sihon eske amet ltbki tchiyalesh gn mtawkiw sw kale eza yamechachlshe ena tolo thejalesh kalhone gn eziw sra eyeseru mtbk nw mishalew lelaw le meremera ena muya tblo eske 60000 br drs tkfyalesh esunm asbibt
Apr 24, 2025ኧረ connection ካላት (ከፈጠረች) ከ 12,000 አይበልጥም
Apr 24, 2025