945677.5
#health
ከሰሞኑ ሰያ ቱር (ድንቅነሽ አፍሪካ) ወንዶገነት የሚባል ቦታ የሰራውን ቪዲዮ አይታችኋል? በአሸዋ እየተደረገ የፍልውሃው ህክምና.....መሄዴ ፈልጌ ነበርና ቦታው ከሃዋሳ ወጣ ብሎ እንደሆነ አውቄያለሁ? ሄዳችሁ የምታውቁ ካላችሁ ምን ያህል ብር ያስፈልገኛል? የምኖረው አዲስ አበባ ነው አሁን። ወንዶገነት በትንሽ ብር ሆቴልስ ወይም ማደሪያ አለ? መቆየት ከፈለኩ
Aug 22, 20262 engagements