ProudWalrus34129.5
#personal#beauty
እኔምላችሁ ሆቴሎች ውስጥ ምናምን ማሳጅ ቤቶች ውስጥ spa ውስጥ ምናምን እንደዛ በአጠገቡ ስታልፉ እንኳን እንደዛ ደስ የሚል ጠረን ከአፍንጫ የማይጠፋ ለስለስ ያለ አትሂዱ አትሂዱ ሚያስብል ሽታ ያለው ምን እያረጉበት ነው ግን? Normal air freshener እኮ እንደዛ አይሸትም በዛላይ continuous የሆነ ሽታ ነው ያለው የነሱ natural እስኪመስል ድረስ....ምን እየተጠቀሙ ነው ቆይ??
Aug 21, 20261 engagements