ሰላም ፊሚሊ 👋 TikTok ማየት የጀመርኩት ገና እንደመጣ አዲስ እንደነበረ ነው፤ በጣም አየው ነበር፤ እዝናናበትም ነበር። ከጊዜ በኋላ ግን ምን እንደሆነ አላውቅም፤ TikTok ባየሁ ቁጥር የውስጥ መረበሽ ማሰማት ጀመረኝ። ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ለምን አልገላገልም ብዬ መተግበሪያውን ሙሉ በሙሉ አጠፋሁት። አሁን ማየት ካቆምኩ 2 ዓመት ሊሆነኝ ነው። አሁን ላይ የሚያጋጥመኝ ነገር ቢኖር ከጓደኞቼም ሆነ ከሌሎች ሰዎች ጋር ቁጭ ብለን እያወራን እንኳን፣ ሰው ሁሉ ትኩረቱ TikTok ላይ ነው። የትም ቦታ ብሄድ ሰዎች የሚያዩት እሱን ብቻ ሆኗል። እና አሁን እናንተን መጠየቅ የፈለግኩት፦ በእርግጥ TikTok የምታዩ ሰዎች አሁንም እየተዝናናችሁበት ነው ወይስ በልማድ ነው የምታዩት?
Aug 21, 2026Enem kakomku 2 amet honognal yakomkubet mkniyat betam telek depression west ketogn nbr esun kakomku bewala telk selam new yagegnhut
Aug 21, 2026