ያለፉት ጊዜያት የተሳሳትኳቸውን መመለስ እና ማስተካከል የማልችላቸውን ስህተቶች እንዴት ብዬ ነው ከውስጤ ማውጣት የምችለው እንዴት ብዬ ነው መርሳት የምችለው ተስፋ ቆርጫለው ራሴን ጠልቼዋለው 💔😭
Aug 21, 2026ንስሐ በመግባት እና በመቁረብ lelaw yasalefekachewen negerochi bemulu be wereket safachew ena satanebew akatelachew
Aug 21, 2026