Hello guys Semonun endet endehone alawkm አንዳች ሃይል አለ ማላቀው😁 አጭስ አጭስ mokrew mokrew ylegnal እና በቃ ሲጋራ የያዙ የወንዶች ፎቶ ሳይ በጣም ነው ምመሳሰጠው
Apr 23, 2025ሲጋራ ጤናን ይጎዳል የኢፌድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
Apr 23, 2025Hello guys Semonun endet endehone alawkm አንዳች ሃይል አለ ማላቀው😁 አጭስ አጭስ mokrew mokrew ylegnal እና በቃ ሲጋራ የያዙ የወንዶች ፎቶ ሳይ በጣም ነው ምመሳሰጠው
Apr 23, 2025ሲጋራ ጤናን ይጎዳል የኢፌድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር
Apr 23, 2025ወደፈጣሪ ቅረብ። Whatever religion you follow, stick to it and pray!
Apr 23, 2025በፍጹም እንዳትሞክረውም እኔም እንዳተ ሲጋራ የያዙ ሰዎች ፎቶ Internet ላይ ሳይ በቃ በጣም cool ሆነው ነበር የሚታዩኝ አለ አይደል ፎቶውን ያሳመረው ሲጋራው እስኪመስለኝ ድረስ ከዛ ግን ለአንድ ቀን ሞከርኩት ከዛ ሁለተኛ እንዲህ እያልኩ cool ለመምሰል ቀጠልኩ ግን ያተረፍኩት cool መሆንን ሳይሆን የማይድን በሽታን ነው። እና አሁን ክብር ለእግዚአብሔር ጸበል ገብቼ አቁሜያለሁ ግን ከዚህ የተገነዘብኩት ያ የምታየው ነገር ሆን ብሎ አንተን እንዲስብህ ታስቦ የተዘጋጀ እንጂ እውነት ወደህው የምታየው አይነት አይደለም ስለዚህ ወንድሜ በፍጹም እንዳትሞክረው ምንም ደስታም ሆነ ሌላ ስሜት አይሰጥም እና ደግሞ እንደዚህ አይነት ፎቶዎችን ቪዲዮዎችን ማየት አቁም ያ መንፈስ ነው በአንተ ላይ ሰርጾ እንዲ እንድታስብ ሚያደርግህ ስለዚህ ከእኔ ተማር
Apr 23, 2025Pls don't try it
Apr 23, 2025ፈስ ይመስጥህ ሌላ አልልህም መቼም
Apr 23, 2025Peaky blinders'n aytesh new😂
Apr 23, 2025Hiwotihin lemabelashet nw? berasih lay atifred. Yihe eko keld adelem lela sew siyareg silayeh becha enem tilaleh ende yilekunis tseley
Apr 23, 2025You better not try it bro. You don't want to mess up your life. Instead try praying about it. The devil is trying to reach you, do not give him a chance. እንዳትፀፀት!
Apr 23, 2025Eyaynek tblashek mtfiahn nw myazgajew Tew ngrehalw krasehm ke ftarim ke betsbhm tetaltk nw mtmotw
Apr 23, 2025Wereket teklileh achis bezaw yfatahal ayamrhm hula keza behuala
Apr 23, 2025Ena lemn atmokratm yaw kmu ketayeh , gn sayew temesasetku blek sambakn lemanded kasebk ante sendel mesekat new enji yekerek leytolkal malet new🤔🤔
Apr 23, 2025እና ለምን አሞክሪም እ
Apr 23, 2025