ጥያቄ ለክርስትያኖች እንደሚታወቀው በክርስትና እምነት ዋጋችን ተከፍሎዋል ትላላችሁ? ታድያ ለምንድነው ንሰሀ ምትገቡት ??? ተከፍሎ የለ እንዴ??
Apr 23, 2025መቼ ነው ስለ ክርስትና መጠየቀ የጀመርከው
Apr 23, 2025ጥያቄ ለክርስትያኖች እንደሚታወቀው በክርስትና እምነት ዋጋችን ተከፍሎዋል ትላላችሁ? ታድያ ለምንድነው ንሰሀ ምትገቡት ??? ተከፍሎ የለ እንዴ??
Apr 23, 2025መቼ ነው ስለ ክርስትና መጠየቀ የጀመርከው
Apr 23, 2025Be adam yemetaw yeza mergem waga nw yetekefelew kesu hulachnm netsa nen geta keflolinal.......gn mdr lay fetari wha ena esat (tru ena metfo) indale ena netsa fikad indalen be kalu negronal ye sew lj nen ena wha eyale esat tru ngr eyale metfown be ken be ken enseralen leza demo mhretn enlemnalen geta hideh le kahn erashn asay indalew egnam le kahn erasachnin enasayalen or niseha engebalen 100% it's biblical 🥰🥰🥰
Apr 23, 2025ምግብ ስበላ የዛሬ አመት በከፈልከው ነው ዛሬም የምትበላው ??
Apr 23, 2025አዎ ተከፍሏል። ንስሀ ማለት መመለስ ነው። ሃጥያት ስንሰራ በዛው በሀጥያታችን ፀንተን መቆየት ክርስቲያናዊ ባህሪ አይደለም። ለሰራነው ሃጥያት እኛው ዋጋውን ብንከፍልማ ሁላችንም አንተርፍም ነበር። ነገር ግን ክርስቶስ መጥቶ ከሃጥያት ባርነት ነፃ አወጣን።
Apr 23, 2025የምን ዋጋችን ነው ተከፍሏል ሲባል የሰማኸው?
Apr 23, 2025አባትህ ሙሉ ዓመት ሚያስፈልገውን ክፋያ ለትምህርት ቤት ከፈለልህ:: ከዛ አንዴ ተከፈለ ብለህ ውጤትህ ዝቅተኛ ቢሆን አባትህን ይቅርታ ልትለው አይገባም??
Apr 23, 2025አዳም ሀጥያትን በሰራ ጊዜ እግዚአብሔር ከ ኤደን ገነት አስወጣው:: ይህም, 'ሰው' ከ እግዚአብሔር ጋር ያለው ህብረት እንዲቋረት ምክንያት ሆኗል:: ስለዚህም ሰው ከ እግዚአብሔር ጋር ቀጥታ መገናኘት አይችልም ነበር ምክንያቱም እግዚአብሔር ከአዳም ጋር ያለውን ህብረት ሲያቆም እና ሲረግመው, ከእሱ በኃላ ለሚመጡት ለዘሩም በአጠቃላይ ነበር:: ስለዚህ ሰው ሁሉ የውርስ ሀጥያት እና እርግማን ነበረበት:: ለዚህም ነው ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው, ከ እግዚአብሔር ጋር የተጣላውን/የተለየውን ሕዝብ ከ እግዚአብሔር ጋር ሊያስታርቅ እና ከዚህ የውርስ ሀጥያት ባርነት ነፃ ሊያወጣን:: ለዚህም ነው ክርስቶስ ሲሞት የቤተክርስቲያን መጋርጃ የተቀደደው, ዳግም ከእግዚአብሔር ጋር ቀጥታ ህብረት ማድረግ እንደምንችል ሊነግረን:: ይህ ማለት ግን አሁን ላይ ለምንሰራው ሀጥያት ተጠያቂ አይደለንም ማለት አይደለም! ለዚህም ነው ሐዋ 2:38 ላይ "፤ ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።" የሚለው :: ስለዚህ ሰው ከፍጥረቱ ሃትያተኛ ነበር, ለዚህም ክርስቶስ መጥቶ ነፍሱን ሰጥቶን አድኖናል, ከዚህ ባለፈ በነፃ ፈቃዳችን በሚኖረን ህይወት ተጠያቂ የምንሆነው እኛው እራሳችን ስለሆንን ለምንሰራው ሀጥያት ነስሃ መግባት ያስፈልገናል::
Apr 23, 2025Yetekefelew waga be abatachn adam ena be enatachn hewan mknyat wedegna ljochachew sitelalef yenorewn ye wrs hatyat new. Keza behuala ntsuh sga seton gn berasachn begl lemnseraw bedel neseha gebten bedgami mentsat ynorbnal.
Apr 23, 2025Ye wrs hatyat manew yedenegegew?
Apr 23, 2025አዎ ተከፍሏል ግን በየግዜው ከፈጣሪ ጋር ያለህን ግንኙነት ለማጠናከር ንሰሀ መግባት አለብህ ራስህን ዝቅ አርገህ መፀለይ እና መንበርከክ አለብክ!!
Apr 23, 2025ረስቶት ያልከፈለው ፓርት ስላለ ነው😂😂🙌
Apr 23, 2025