ብቻ ሳይሆን ለድንቁና መስፈርቱ ድንግል መሆን፣በአብነት ትምህርት ውስጥ ገብቶ እያንዳንዱን በብቃት መማር፣ትህትና እና መልካም ባህርያት ያሉት ከሆነ ይሾማል ንስሐ የገባው ድንግልናውን አጥቶ ከሆነ መማር ይችላል ለራሱ በሌሎች አገልግሎቶች መሳተፍ ይችላል ግን ዲያቆን መሆን አይችልም እንዲሁም ንስሐ የገባበት ሌሎች ምክንያቶችም ካሉ በግልጽ ከአባቶች ጋር መነጋገር አለበት ከክህነት በፊት
Apr 23, 2025