Anonymous
#business
Guys I'm so happy for my friend የሆነ እጣ ቆርጦ 15 ሚሊዮን ብር ወጣለት እና በብሩ ምን እንደሚሰራበት ጥናት እያደረገ ነው እኔንም የተለያዩ የቢዝነስ ሀሳቦች re search አድርግ ብሎኛል እና እሱ ያሰበው በብሩ ሁለት እህቶቹን እና አንድ የ5 አመት ህፃን የእህቱን ልጅ ለማስተዳደር ነው እና አሪፍ የሆነ በወር አሪፍ ገቢ የሚያመጣ የስራ አይነት ምን ትመክሩታላቹ?እና ይሄ ብር አሪፍ አድርጎ ያስተዳድራቸዋል? btw he is 23 years old guy
Aug 19, 20264 engagements