Anonymous
#health
ሰላም አለይኩም/እንዴትናችሁ ወገኖቼ ከአራት ወር በፊት ከባድ አራስ ምታት ከአይን መውጋት ጋር ነበር የጀመረኝ በቀኝ በኩል ቀኝ አይኔን በዛ ሰዓት ትንሽ ሽታ ይረብሸኝ ነበር migraine ነው ብለውኝ ነበር ግን አይኔን እስካሁን ያመኛል አይኔን ስታየው ምንም የለብህም ተብያለው ሁለት ቦታ ታይቼ እና ይሄ ነገር አይነናስ /አይነጥላ ሊሆን ይችላል አሉኝ እንዲ ያጋጠማችሁ ካሉቹ ወይም ዘምታችሁ ካወቃችሁ አይነጥላ እንዲ ያረጋል?
Aug 19, 20263 engagements