UNKNOWN88.5
#technology
ዋይፋይ ላስገባ አስቤ ነበር እና ከ ቴሌ የገመድ ዋይፋይ እና ከ4G ተንቀሳቃሽ እና ከሳፋሪ 4G ዋይፋይ የቱ ይሻላል ከገንዘብ እና ከፍጥነት አንፃር ሀሳባቹን ከነምክንያቱ አጋሩኝ።
Apr 23, 20253 engagements
ዋይፋይ ላስገባ አስቤ ነበር እና ከ ቴሌ የገመድ ዋይፋይ እና ከ4G ተንቀሳቃሽ እና ከሳፋሪ 4G ዋይፋይ የቱ ይሻላል ከገንዘብ እና ከፍጥነት አንፃር ሀሳባቹን ከነምክንያቱ አጋሩኝ።
Apr 23, 2025Safari all day gn wagachew 🙊😱🤐
Apr 23, 2025safari ተንቀሳቃሽ ብትገዛ ያበደ ነው ወርሃዊ 1700 አካባቢ ነው ፍጥነቱ አይወራ Tele ደሞ ተንቀሳቃሽ 1300 ነው አይከፉም አይለማም ከ ማታ 12 ሰዐት ቧሀላ ሰቀቀን ነው ባላገመዱ ደሞ ከ 600 ጀምሮ ታገኛለህ
Apr 23, 2025Tele 4g tenskesakashun gza btam Arif nw
Apr 23, 2025